የማህበረሰብ ደረጃ የሰላም ግንባታን ማጠናከር

በትላንትናው ዕለት የስልጠና ክፍለ ጊዜ የተገኙ ዋና ዋና ትምህርቶችን በመገምገም የተጀመረው ይህ የሶስተኛው ቀንበሶማሌ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የሴት አሸማጋዮች ስልጠና ግጭትን መከላከል፣ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቶችእና የእርቅ ሂደቶችን በተጨማሪም ባህል፣ ሰብአዊ መብቶች እና የሴቶች ተሳትፎ በሚመለከት በመወያየት ስልጠናበዛሬው ዕለትም ቀጥሎ

በሰላም ግንባታውስጥ የሴቶችን ሚና ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደግ

የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ኢንስቲትዩት በኢትዮጵያ ውስጥ በሴቶች፣ ሰላም እና ደህንነት አጀንዳ ዙሪያ በማስረጃ ላይ የተመሠረተ እውቀትን እና የፖሊሲ ውይይትን ለማጎልበት ያለመ ሁለተኛውን ዓመታዊ የምርምር አውደ ጥናት፣ ነሐሴ 2 ቀን 2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሴት አሸማጋዮችንሀገራዊ ትስስር ለማጠናከር ያዘጋጀው የከፍተኛ ደረጃ ስልጠና

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት (AWPSI) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሴት አሸማጋዮችን ሀገራዊ ትስስር ለማጠናከር ያዘጋጀው የከፍተኛ ደረጃ ስልጠና ለሁለተኛ ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል። በዛሬው የስልጠና መርሃ ግብር ተሳታፊዎች በግል ሕይወታቸው፣ በሙያቸው እና በማኅበረሰባቸው ውስጥ በሰላም ግንባታና በግጭት አፈታት

በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በዛሬው እለት ማለትም ሃምሌ 1 2018 በጎንደር ከተማ፣ በክልል አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው የልምድ ልውውጥ፣ ትምህርት መጋራት አውደ ጥናትና ውይይት ተጀመረ፡፡

በዚህ አውደ ጥናት የትግራይ፣ የአማራና የአፋር የሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ዙሪያ ላይ ማህበረሰብ አቀፍ ስልጠና የወሰዱ የሶስቱም ክልል ተሳታፊዎች በተገኙበት አጠቃላይ ከአፋር 7 ተሳታፊዎች፣ ከአማራ ክልል 10 ተሳታፊዎችና ከትግራይ 10 ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡የአፋርና ትግራይ ክልል ተሳታፊዎች ወደ ጎንደር ከተማ ለመግባት

የሴት ተደራዳሪዎችና አሸማጋዮች የሰላም ግንባታ ስልጠናና ግምገማ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ጀመረ።

በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ለሁለተኛ ዙር በትግራይ ክልል, ሽሬ ከተማ, ግደይ ሆቴል የሚሰጠውን የሴት ተደራዳሪዎችና አሸማጋዮች የሰላም ግንባታ ስልጠናና ግምገማ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ጀመረ። በታህሳስ ወር በአክሱም ከተማ የተደረገውን የመጀመርያ ዙር ስልጠና መሰረት በማድረግ የዕለቱ ፕሮግራም ያለፈውን በመከለስና

The African Women Peace and Security Institute has successfully concluded a four-day consecutive community-level capacity-building training held

The African Women Peace and Security Institute (AWPSI) has successfully concluded a four-day consecutive community-level capacity-building training held from Miyazya 13–16, 2018 E.C. (April 21–24, 2026) at Senaf Hotel in Nekemte town, Oromia Region.The training, conducted under the theme

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ በማህበረሰብ ደረጃ የሰጠው የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ፣ ሴናፍ ሆቴል ከሚያዚያ 13-16 ቀን 2018 ዓ.ም. በማህበረሰብ ደረጃ የሰጠው የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። “የሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት (Building

1 2 3 4