የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ” በኢትዮጵያ የሰላም ስርዓተ ትምህርት እንዲቀረፅ ውትወታ ለማድረግ የተዘጋጀ የባለድርሻ አካላት የምክክር አውደ ጥናት እያካሄደ ይገኛል።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት " በኢትዮጵያ የሰላም ስርዓተ ትምህርት እንዲቀረፅ ውትወታ ለማድረግ የተዘጋጀ የባለድርሻ አካላት የምክክር አውደ ጥናት በኢንተር ላግዠሪ ሆቴል እያካሄደ ይገኛል። በዛሬው ዕለት ሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም. የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮጵያ

የአፍሪካ ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት የፕሮጀክት ማስጀመሪያ አውደጥናት በመቀሌ ዩኒቨርስቲ አዲሃቂ ካምፓስ አዳራሽ ውስጥ አካሄደ

የአፍሪካ ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት የፕሮጀክት ማስጀመሪያ አውደጥናት በመቀሌ ዩኒቨርስቲ አዲሃቂ ካምፓስ አዳራሽ ውስጥ አካሄደበዛሬው ዕለት ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም. የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት “የኢትዮጵያ ሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ፕሮጀክት” በሚል ርእስ ያዘጋጀውን

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲቱዩት በትግራይ ክልል ማይጨው ከተማ፣ በማህበረሰብ ደረጃ የሚሰጥ የ3 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ የሁለተኛ ቀን ስልጠና ቀጥሎ ውሏል።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲቱዩት በትግራይ ክልል ማይጨው ከተማ፣ ታደለ ሆቴል ከግንቦት27-29 ቀን 2017 ዓ.ም. በማህበረሰብ ደረጃ የሚሰጥ የ3 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ የሁለተኛ ቀን ስልጠና ቀጥሎ ውሏል። “የሴቶች ሰላምና ደህንነት ግንባታን የተጠናከረ አገራዊ አጀንዳ አድርጎ መገንባት”/BuildingLocalization and Resilience

AWPSI has commenced a three-day community-level capacity-building training

The Africa Women Peace and Security Institute (AWPSI) has commenced a three-day community-level capacity-building training from June 4–6,2025 (Ginbot 27–29, 2017 E.C.) at Tadelle Hotel in Maychew, Tigray Regional State. The training is organized under the theme: “Building Localization

AWPSI Conducts Training African Peace and Security Institute Holds Project Launching Workshop.

Addis Ababa, Ethiopia – June 6, 2025African Peace and Security Institute Holds Project Launching Workshop at Mekelle University Adihaqi Campus Today, on May 25, 2025 (Ginbot 25, 2017 E.C.), the African Women Peace and Security Institute (AWPSI) held a