የአፍሪካ ሴቶች ሰላም እና ደህንነት ተቋም (AWPSI) ከዩኤን ዉመን (UN Women) እና ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ፣ የጋራ ብልጽግና እና ልማት ቢሮ (FCDO) ጋር በመተባበር፤ “ሴቶች ለሰላም፦ በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ የሴቶች ተሳትፎ፣ አመራር እና ሀገራዊ የሰላም ጥሪ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የ2026 (2018ዓ.ም) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መታሰቢያ ልዩ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል፡፡

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አምባሳደር ታደለች ኃ/ሚካኤል በሰላም ግንባታ ጥረቶች ሴቶች የሀገሪቱን መጻኢ ዕድል በመቅረጽ ረገድ እኩል አጋር መሆናቸው ሙሉ በሙሉ እውቅና እንዲያገኝ ያስፈልጋል በማለት ጠቅሰው ተሳታፊዎቹን በማመስገን መርሃግብሩን ከፍተዋል፡፡ ዝግጅቱ የመንግስት ተወካዮችን፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላትን፣

የአፍሪካሴቶችሰላምናደህንነትኢንስቲትዩትከዩኤንውመንጋርበመተባበርያዘጋጀውየሰባተኛዙርየመካከለኛደረጃሴትአደራዳሪዎችስልጠናበአዳማከተማሀይሌሪዞርትበዛሬውዕለት 23/06/2018 ዓ.ም ተጀመረ። The Seventh Round of the Mid-Level Women Mediators Training, organized by the African Women Peace and Security Institute in collaboration with UN Women, officially began today, 2 March 2026 at Haile Resort in Adama City.

ከሁሉም የአገራችን ክልሎች የተመረጡ 37 ተሳታፊዎች በዚህ ስልጠና የሚሳተፉ ሲሆን ከተሳታፊዎቹ መካከል 31ዱ ሴቶች 6ቱ ደግሞ ወንዶች ናቸው። ይህንን ስልጠና በማሰልጠን ለማመቻቸት 2 የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት የመካከለኛ ደረጃና የአሰልጣኖች ስልጠና ፍሬዎች ሲሆኑ፥ ለሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ስልጠናውን በማስተባበርና