From Training to Effective Mediation: Women Mediators Spearhead Peacebuilding in Oromia

September 23, 2026 The African Women, Peace and Security Institute (AWPSI) convened a second-round follow-up training today in Bishoftu, bringing together female mediators and negotiators drawn from the Horo Guduru Wollega and East Wollega zones of the Oromia Regional

ዘላቂ ሰላም በሴቶች እጅ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለሴት አደራዳሪዎች እና አሸማጋዮች ለሁለተኛ ጊዜ የአቅም ግንባታ ስልጠና በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ተካሂዶ ውሏል፡፡ ተሳታፊዎች  በባለፈው የአቅም ግንባታ ወቅት የተሰጠውን ስልጠና ምን ያክል እንደተረዱትእንዲሁም በተግባር ላይ በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ላይ