Ethiopia Prioritizes Data-Driven Peace: Empowering Women Through Research, Action

By: Kassahun ChanieEthiopia is strengthening its commitment to women's empowerment and sustainable peace by prioritizing research-driven policy. This commitment was vividly on display at a recent workshop in Addis Ababa, organized by the African Women Peace and Security Institute

በኢትዮጵያ የሴቶች ሰላምና ደህንነትትን ለማጠናከር ዓለማ ባደርገ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ ዓመታዊ የምርምር ፅሁፎች የሚቀርቡበት እና ዉይይት የሚደረግበት መድረክ እየተከናወነ ይገኛል።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሴቶች ሰላምና ደህንነትትን ለማጠናከር ዓለማ ባደርገ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ ዓመታዊ የምርምር ፅሁፎች የሚቀርቡበት እና ዉይይት የሚደረግበት “Advancing the Women, Peace and Security Agenda

በኢትዮጵያ የሰላም ስርዓተ ትምህርት እንዲቀረፅ ውትወታ ለማድረግ የተዘጋጀ ሁለተኛ ዙር የባለድርሻ አካላት የምክክር አውደ ጥናት በኢንተር ላግዠሪ ሆቴል እያካሄደ ይገኛል።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት "በኢትዮጵያ የሰላም ስርዓተ ትምህርት እንዲቀረፅ ውትወታ ለማድረግ የተዘጋጀ ሁለተኛ ዙር የባለድርሻ አካላት የምክክር አውደ ጥናት በኢንተር ላግዠሪ ሆቴል እያካሄደ ይገኛል። በዛሬው ዕለት ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት፣