Under the theme “The Role of Mothers in Peacebuilding,” a meeting and dialogue was held on December 25, 2025 E.C.

Under the theme “The Role of Mothers in Peacebuilding,” a meeting and dialogue was held on December 25, 2025 E.C. at Serdo Hotel in Wukro town. The meeting was organized by the Mothers for Peace Association and supported by

የእናቶች ሚና ለእርቀ ሰላም” በሚል መሪ ቃል በውቅሮ ከተማ ሠርዶ ሆቴል ታህሳስ 16/ 2018 ዓ.ም ስብሰባና ውይይት ተካሄደ

በእናቶች ለሰላም ማህበር አዘጋጅነት የተካሄደው ስብሰባ በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ድጋፍ ተደርጎለታል። በሃይማኖት አባቶች ፀሎት የተጀመረው ስብሰባ የማህበሩ ሊቀመንበር ወ/ሮ መቅደስ እናቶች ለሰላም ማህበር ለሰላም ያለውን አስተዋፅኦ ገልፀው በይፋ ተከፍቷል። የትግራይ ሴቶች ጉዳይ ቢሮ ምክትል ሃላፊ ወ/ሮ አለማሽ

በጎንደር ከተማ የሚካሄደው የማህበረሰብ ተኮር የአቅም ግንባታ ስልጠና

በአማራ ክልል, ከወልቃይት ጠገዴ ሴቲቱ ሁመራ ዞን እና ሰሜን ጎንደር ዞን ለተዉጣቱ የማህበረሰብ አካላት: የሃይማኖት መሪዎች: የወጣቶች ማህበር: የሴቶች ማህበር: የአካል ጉዳተኞች ማህበር: እንዲሁም የሰላም ክበብ መሪዎች በUK FCDO project በተገኘ የገንዝብ ድጋፍ ለአራት ቀናት ማለትም ከታህሳስ 01-04/2018 ድረስ