የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲቱዩት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ አሶሳ ከተማ፣ ቤን አይከን ሆቴል ከየካቲት 3 እስከ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. በማህበረሰብ ደረጃ የሰጠው የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። ፕሮጀክቱ በአየርላንድ ኤምባሲ ድጋፍ የሚከናወን ነው፡፡ The African Women Peace and Security Institute successfully concluded a four-day consecutive grass root capacity-building training held from February 10 to 13, 2026 (Yekatit 3–6, 2018 E.C.) at Ben Iken Hotel in Assosa Town, Benishangul-Gumuz Region. The training was funded by the Embassy of Ireland in Ethiopia.

“የሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት (Building Localization and Resilience for the Women’s Peace and Security Agenda in Ethiopia Project – Phase II) በሚል ርዕስ በሰላም ተልዕኮ፣ በግጭት አፈታትና በሰላም ግንባታ አተገባበር ላይ

የአፍሪካሴቶችሰላምናደህንነትኢንስቲትዩትበቤኒሻንጉልክልልአሶሳከተማ፣ቤን አይከንሆቴልከየካቲት 3-6 ቀን 2018 ዓ.ም. በማህበረሰብ ደረጃ የሚሰጥ የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ማካሄድ ጀምሯል። African Women Peace and Security Institute has begun delivering a four-consecutive-day community-level capacity-building training from February 10–13, 2026, at Ben Ayken Hotel in Assosa Town, Benishangul-Gumuz Region.

“የሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ፕሮጀክት - ሁለተኛ ምዕራፍ /Building Localization and Resilience for the Women’s Peace and Security Agenda in Ethiopia Project – Phase II/” በሚል ርዕስ በሰላም ተልዕኮ፣ በግጭት አፈታትና በሰላም ግንባታ አተገባበር ላይ

የአፍሪካ ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት የፕሮጀክት ማስጀመሪያ አውደጥናት በቤኒሻንጉል ክልል፣ አሶሳ ከተማ ቤን አይከን ሆቴል አዳራሽ ውስጥ አካሄደ The African Women Peace and Security Institute Conducted a Project Launch Workshop in Benishangul Region, Assosa Town

በዛሬው ዕለት የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት “የኢትዮጵያ ሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ፕሮጀክት - ሁለተኛ ምዕራፍ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን የፕሮጀክት ማስጀመሪያ አውደጥናት በአሶሳ ከተማ ቤን አይከን አዳራሽ ውስጥ አካሂዷል።በቀጥታ