ታሪካዊ የመግባቢያ ስምምነት

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ከኤምፓቲ ፎር ላይፍ ኢንቴግሬትድ ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ጋር የ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ በመፈራረም ስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን በይፋ አፅድቀዋል። ይህም በኢትዮጵያ ብሎም  በአፍሪካ ሰላምን፣ ደህንነትን፣ የፆታ እኩልነትን እና አሳታፊ ልማትን ለማረጋገጥ በሚያደርጉት የጋራ ጥረት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ

From Training to Effective Mediation: Women Mediators Spearhead Peacebuilding in Oromia

September 23, 2026 The African Women, Peace and Security Institute (AWPSI) convened a second-round follow-up training today in Bishoftu, bringing together female mediators and negotiators drawn from the Horo Guduru Wollega and East Wollega zones of the Oromia Regional

ዘላቂ ሰላም በሴቶች እጅ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለሴት አደራዳሪዎች እና አሸማጋዮች ለሁለተኛ ጊዜ የአቅም ግንባታ ስልጠና በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ተካሂዶ ውሏል፡፡ ተሳታፊዎች  በባለፈው የአቅም ግንባታ ወቅት የተሰጠውን ስልጠና ምን ያክል እንደተረዱትእንዲሁም በተግባር ላይ በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ላይ

የሰላም ትምህርት የጋራ ባለቤትነት

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት  ኢንስቲትዩት የሰላም ትምህርትን በኢትዮጽያ ብሔራዊ ሥርዓተ- ትምህርት ውስጥ እንዲካተት የሚወተውት አውደ ጥናት አካሄደ። አውደ ጥናቱም ለሥርዓተ-ፆታ ጉዳዮች ትኩረት የሚሰጥ እና ሁሉንም አካታች የሆነ የሰላም ትምህርት ሥርዓተ-ትምህርት በመላው ኢትዮጵያ እንዲቀረፅ በሚቻልበት ሁኔታ ከባለድርሻ አካላትጋር መክሯል፡፡ ፕሮጀክቱ

1 2 3 4