The African Women Peace and Security Institute has successfully concluded a four-day consecutive community-level capacity-building training held

The African Women Peace and Security Institute (AWPSI) has successfully concluded a four-day consecutive community-level capacity-building training held from Miyazya 13–16, 2018 E.C. (April 21–24, 2026) at Senaf Hotel in Nekemte town, Oromia Region.The training, conducted under the theme

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ በማህበረሰብ ደረጃ የሰጠው የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ፣ ሴናፍ ሆቴል ከሚያዚያ 13-16 ቀን 2018 ዓ.ም. በማህበረሰብ ደረጃ የሰጠው የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። “የሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት (Building

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ በማህበረሰብ ደረጃ የሚሰጥ የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ማካሄድ ጀምሯል።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ፣ ሴናፍ ሆቴል ከሚያዚያ 13-16 ቀን 2018 ዓ.ም. በማህበረሰብ ደረጃ የሚሰጥ የ4 ተከታታይ ቀናት የአቅም ግንባታ ስልጠና ማካሄድ ጀምሯል። “የሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ፕሮጀክት - ሁለተኛ

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት “የኢትዮጵያ ሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ”

በዛሬው ዕለት ሚያዚያ13 ቀን 2018 ዓ.ም. የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት “የኢትዮጵያ ሴቶች ሰላምና ደህንነት አጀንዳን በተጠናከረና አካባቢያዊ በሆነ መልኩ የመገንባት ፕሮጀክት - ሁለተኛ ምዕራፍ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀውን የፕሮጀክት ማስጀመሪያ አውደጥናት በኦሮሚያ ክልል ነቀምት ከተማ፣ ሴናፍ ሆቴል አዳራሽ ውስጥ