የአማራ ክልል ሁለተኛ ዙር የማህበረሰብ ተኮር ስልጠናና የስልጠናው ተሳታፊዎች አበርክቶ ግምገማ መካሄድ ጀመረ።

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በአመቱ በUK FCDO ፕሮጀክት ውስጥ ከያዛቸው  የማህበረሰብ ተኮር ስልጠናዎች ውስጥ የሆነው የአማራ ክልል የማህበረሰብ ተኮር ስልጠና በዛሬው ዕለት (22/05/2018 ዓም) በጎንደር ከተማ ተጀመረ። በታህሳስ ወር 2017 ዓ.ም የተሰጠውን የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ማእከል በማድረግ የሰልጣኞቹን

በአፋር ክልል ዞን 3 አዋሽ 7 ከተማ ላይ የሁለተኛ ዙር የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የግምገማ መድረክ ተካሄደ

የአፋር ክልል ሁለተኛ ዙር የማህበረሰብ ተኮር ስልጠናና የስልጠናው ተሳታፊዎች አበርክቶ ግምገማ መካሄድ ጀመረ።በአመቱ በUK FCDO ከተያዙት የማህበረሰብ ተኮር ስልጠናዎች ውስጥ የሆነው የአፋር ክልል የማህበረሰብ ተኮር ስልጠና በዛሬው ዕለት (19/05/2018 ዓም) በአዋሽ 7 ከተማ ተጀመረ። በነሀሴ ወር 2017 ዓ.ም የተሰጠውን