በአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት በዛሬው እለት ማለትም ሃምሌ 1 2018 በጎንደር ከተማ፣ በክልል አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው የልምድ ልውውጥ፣ ትምህርት መጋራት አውደ ጥናትና ውይይት ተጀመረ፡፡

በዚህ አውደ ጥናት የትግራይ፣ የአማራና የአፋር የሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ዙሪያ ላይ ማህበረሰብ አቀፍ ስልጠና የወሰዱ የሶስቱም ክልል ተሳታፊዎች በተገኙበት አጠቃላይ ከአፋር 7 ተሳታፊዎች፣ ከአማራ ክልል 10 ተሳታፊዎችና ከትግራይ 10 ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡የአፋርና ትግራይ ክልል ተሳታፊዎች ወደ ጎንደር ከተማ ለመግባት