ታሪካዊ የመግባቢያ ስምምነት

የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ከኤምፓቲ ፎር ላይፍ ኢንቴግሬትድ ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ጋር የ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ በመፈራረም ስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን በይፋ አፅድቀዋል። ይህም በኢትዮጵያ ብሎም  በአፍሪካ ሰላምን፣ ደህንነትን፣ የፆታ እኩልነትን እና አሳታፊ ልማትን ለማረጋገጥ በሚያደርጉት የጋራ ጥረት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ