በአማራ ክልል, ከወልቃይት ጠገዴ ሴቲቱ ሁመራ ዞን እና ሰሜን ጎንደር ዞን ለተዉጣቱ የማህበረሰብ አካላት: የሃይማኖት መሪዎች: የወጣቶች ማህበር: የሴቶች ማህበር: የአካል ጉዳተኞች ማህበር: እንዲሁም የሰላም ክበብ መሪዎች በUK FCDO project በተገኘ የገንዝብ ድጋፍ ለአራት ቀናት ማለትም ከታህሳስ 01-04/2018 ድረስ የሚሰጠው የማህበረሰብ ተኮር የአቅም ግንባታ ስልጠና/Grass root level Capacity building Training/ በዛሬው እለት በጎንደር ከተማ ኤ ጅ ሆቴል በዙም ሚቲንግ አምባሳደር ታደለች በሰጡት የእንኩአን ደህና መጣችሁ ንግግርና በአሰልጣኞችና ሰልጣኞች መካከል በተደረገ የርስ በርስ ትውውቅ ተጀመሯል::
በርስ በርስ ትውውቅ ወቅት እጅግ በጣም ለመስማት የሚከብዱ ጉዳዮችና ልምዶች የተነሱ ሲሆን በሰው ላይ ይደርሳሉ ተብሎ የማይገመቱ ክስተቶች መከሰታችው ከተሳታፊዎች ተነስተዋል::




Views Today : 1
Views Yesterday : 4
Views This Month : 97
Views This Year : 1513
Total views : 1758