የአፍሪካ ሴቶች ሰላምና ደህንነት ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሴቶች ሰላምና ደህንነትትን ለማጠናከር ዓለማ ባደርገ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ ዓመታዊ የምርምር ፅሁፎች የሚቀርቡበት እና ዉይይት የሚደረግበት “Advancing the Women, Peace and Security Agenda in Ethiopia: Research, Policy and Practice” በሚል ርዕስ የባለድርሻ አካላት፤ የዘርፉ ተመራማሪዎች፤ የፖሊሲ ተቋማት፤ እና የተላያዩ አካላት  የተገኙበት አውደ ጥናት በኢንተር ላግዠሪ ሆቴል የአንድ ቀን መድረክ እየተከናወነ ይገኛል። አውደጥናቱን በንግግር የከፈቱት የኢንስቲትዩቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ “የሴቶች ተሳትፎ በአገራችን ሰላም ሰላም ግንባታ ተሳታፊ ማድረግ በእጅጉ አስፈላጊ” በማንሳት አውደጥናቱን በይፋ ከፍተዋል።

Categories AWPSI

Leave a Comment